ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace) by ERERER

SongGPT
ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace) by ERERER - Disco music cover art

ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace)

ERERER

Disco

0:004:15
Lyrics
Description

[Intro ] ፍቅራችን ሰላም ነው ሰላም ፍቅራችን ሰላም ሰላም [Verse 1] ፍቅራችን ሰላም ነዉ ተድላ ያልጎደለ እኛ አንራራቅም ባትለፉ ምን አለ ኡ...(ምናለ+2 ተዉ አዉቃት አለሁ እሷን እንደኔ (እንደኔ) በማይሆን ነገር አትምጡ በአይኔ+2.. (በአይኔ) [Chorus ] አይኔ ናት እሷ ሁሉን የማይባት እሷም ዝም አትልም እኔን ሲነኩባት በአይኔ... እኔም ዝም አልልም በሷ ሲመጡብኝ አይኔ.. የልቤ ትርታ እሷን ሲነኩብኝ አይኔ.... የልቤን( አትዩብኝ)+2 [Verse 2] አሏት አሏት ክፉነው አሏት ባንች አይረጋም ይቅርብሽ ሲሏት+2.. አውቃ ነበር እደምታማ ምንም ቢሏት እሷ አትሰማ እ...እሷ አትሰማ+2 [Bridge ] ንፋ ስና ወሬ ሁለቱ አንድ ናቸው አና ፍሶ መሄድ ነው ሁልግዜ ስራቸው ውይ......ስራቸው የኔ ሂወት ተስፋ አንች ነሽ አለሜ አለሜ እወድሻለሁ እስከ ዘላለሜ ዘላለም... [Chorus ] ለሰው ወሬ ላሉ ባልታ የኛ ፍቅር አይረታ አይረታ... +2 [Outro ] አሀ እ....ኦ........ውይ ፍቅር