ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace) by ERERER

SongGPT
ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace) by ERERER - Jazz music cover art

ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace)

ERERER

Jazz

0:003:29
Lyrics
Description

[Intro ] ፍቅራችን ሰላም ነው ሰላም ፍቅራችን ሰላም ሰላም [Verse 1] ፍቅራችን ሰላም ነዉ ተድላ ያልጎደለ እኛ አንራራቅም ባትለፉ ምን አለ [Pre-Chorus ] ተዉ አዉቃት አለሁ እሷን እንደኔ በማይሆን ነገር አትምጡ በአይኔ በአይኔ [Chorus ] አይኔ ናት እሷ ሁሉን የማይባት እሷም ዝም አትልም እኔን ሲነኩባት በአይኔ... እኔም ዝም አልልም በሷ ሲመጡብኝ አይኔ... የልቤ ትርታ እሷን ሲነኩብኝ አይኔ... የልቤን አትዩብኝ የልቤን አትዩብኝ [Verse 2] አሏት አሏት ክፉነው አሏት ባንች አይረጋም ይቅርብሽ ሲሏት ሲሏት ሲሏት... አውቃ ነበር እደምታማ ምንም ቢሏት እሷ አትሰማ እ...እሷ አትሰማ እሷ አትሰማ [Bridge ] ንፋስና ወሬ ሁለቱ አንድ ናቸው ናቸው... አናፍሶ መሄድ ነው ሁልግዜ ስራቸው... ንፋስ... የኔ ሂወት ተስፋ አንች ነሽ አለሜ እወድሻለሁ እስከ ዘላለሜ ዘላለም... [Chorus ] ለሰው ወሬ ላሉ ባልታ የኛ ፍቅር አይረታ አይረታ... አይረታ ኤ....ይ.... [Outro ] አሀ እ....ኦ........ውይ ፍቅር