ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace) by ERERER

SongGPT
ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace) by ERERER - Disco Pop music cover art

ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace)

ERERER

Disco Pop

0:003:29
Lyrics
Description

[Intro ] ፍቅራችን ሰላም ነው ሰላም ፍቅራችን ሰላም ሰላም [Verse 1] ፍቅራችን ሰላም ነዉ ተድላ ያልጎደለ እኛ አንራራቅም ባትለፉ ምን አለ [Pre-Chorus ] ተዉ አዉቃት አለሁ እሷን እንደኔ በማይሆን ነገር አትምጡ በአይኔ በአይኔ (በአይኔ) [Chorus ] አይኔ ናት እሷ ሁሉን የማይባት እሷም ዝም አትልም እኔን ሲነኩባት በአይኔ... እኔም ዝም አልልም በሷ ሲመጡብኝ የልቤ ትርታ እሷን ሲነኩብኝ የልቤን( አትዩብኝ) የልቤን( አትዩብኝ) [Verse 2] አሏት አሏት ክፉነው አሏት ባንች አይረጋም ይቅርብሽ ሲሏት ይቅርብሽ ሲሏት አውቃ ነበር እደምታማ ምንም ቢሏት እሷ አትሰማ እ...እሷ አትሰማ እሷ አትሰማ [Pre-Chorus 2] ንፋስና ወሬ ሁለቱ አንድ ናቸው አናፍሶ መሄድ ነው ሁልግዜ ስራቸው [Bridge ] የኔ ሂወት ተስፋ አንች ነሽ አለሜ እወድሻለሁ እስከ ዘላለሜ ዘላለም... ለሰው ወሬ ላሉ ባልታ የኛ ፍቅር አይረታ አይረታ... አይረታ... [Outro ] አሀ እ....ኦ........ውይ ፍቅር