ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace) by ERERER

SongGPT
ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace) by ERERER - Amharic R&B-Jazz Fusion music cover art

ፍቅራችን ሰላም ነው (Our Love is Peace)

ERERER

Amharic R&B-Jazz Fusion

0:004:14
Lyrics
Description

[Intro ] ፍቅራችን ሰላም ነው ሰላም ፍቅራችን ሰላም ሰላም [Verse 1] ፍቅራችን ሰላም ነዉ ተድላ ያልጎደለ እኛ አንራራቅም ባትለፉ ምን አለ [Pre-Chorus ] ተዉ አዉቃት አለሁ እሷን እንደኔ በማይሆን ነገር አትምጡ በአይኔ+2.. (በአይኔ) [Chorus ] አይኔ ናት እሷ ሁሉን የማይባት እሷም ዝም አትልም እኔን ሲነኩባት በአይኔ... እኔም ዝም አልልም በሷ ሲመጡብኝ አይኔ... የልቤ ትርታ እሷን ሲነኩብኝ አይኔ... የልቤን( አትዩብኝ)+2 [Verse 2] አሏት አሏት ክፉነው አሏት ባንች አይረጋም ይቅርብሽ ሲሏት+2.. ሲሏት... አውቃ ነበር እደምታማ ምንም ቢሏት እሷ አትሰማ እ...እሷ አትሰማ+2 [Bridge ] ንፋስና ወሬ ሁለቱ አንድ ናቸው ናቸው... አናፍሶ መሄድ ነው ሁልግዜ ስራቸው...(ንፋስ)... የኔ ሂወት ተስፋ አንች ነሽ አለሜ እወድሻለሁ እስከ ዘላለሜ ዘላለም... [Chorus ] ለሰው ወሬ ላሉ ባልታ የኛ ፍቅር አይረታ አይረታ... +2 ኤ....ይ.... [Outro ] አሀ እ....ኦ........ውይ ፍቅር