Create New Playlist

Add a cover pic of your own choice

(Optional)

Name

AI Cover Generator

4 credits

Not enough credits (0/4).

Logout

Are you sure you want to Logout?

Close

የልቤ ትንሽ ተስፋ 2 by anteneh

SongGPT
የልቤ ትንሽ ተስፋ 2 by anteneh - Ethiopian pop music cover art

የልቤ ትንሽ ተስፋ 2

Ethiopian pop

0:002:56
Lyrics
Description
አንቺ ካልመሰልሽ ይቅር ምናባቱ
ለኔ አዲስ አይደለም ወዶ መለየቱ
ከተውሽኝ ትቻለው ደናሁኝ እንግዲ
አላንስም ለራሴ እኔም ካሁን ወዲ (2)
ይብላኝ ለኔ አንቺን አምኜ ለከረምኩት
ልብሽ በኔ ይቆርጣል ብዬ ላልገመትኩት
አወይ እያልኩ እየተገረምኩ እያዘንኩኝ
በይ ልለይሽ ምቼም ለማግኘት አልታደልኩም
በልቤ በርታ ብለህ ይችግር እለፈው
ስለመጭው አስብንጂ አተጨነቅ ስላለፈው
ስው ቢሄድ ሰው ይተካል ሆዴ በዚ ተፅናና
እነደ ሰው እውቅበት አንተም ወስን ጨክንና
ይብላኝ ለኔ አንቺን አምኜ ለከረምኩት
ልብሽ በኔ ይቆርጣል ብዬ ላልገመትኩት
አወይ እያልኩ እየተገረምኩ እያዘንኩኝ
በይ ልለይሽ ምቼም ለማግኘት አልታደልኩም
እኔ እስካሁን ስለመለየት አላሰብኩም
ልብሽ በኔም ይቆርጣል ብዬም አልገመቱም
ይብላኝ ለኔ አንቺን አምኜ ለከረምኩት
ጉድ ከኋላ ይመጣል ብዬ ላልገመትኩት
ይሙላልሽ ይሁንልሽ ይሳካልሽ ያሰብሽው
ምን ይደረግ በልቤ ላይ መለየትን ከወሰንሽው
ደና ሁኝ በይ እንግዲ ስለይሽም አዛናለው
በቃኝ ስትይ ይብቃሽ እንጂ ከዚ ሌላ ምን እላለው