Create New Playlist

Add a cover pic of your own choice

(Optional)

Name

AI Cover Generator

4 credits

Not enough credits (0/4).

Logout

Are you sure you want to Logout?

Close

ውስጤ ባዶም ቢሆን (Even If My Heart Was Empty) by ERERER

SongGPT
ውስጤ ባዶም ቢሆን (Even If My Heart Was Empty) by ERERER - Amharic Pop With Dance And Electronic Elements music cover art

ውስጤ ባዶም ቢሆን (Even If My Heart Was Empty)

Amharic Pop With Dance And Electronic Elements

0:003:06
Lyrics
Description

[Intro ] (ውስጤ ባዶም ቢሆን ነበርኩኝ ደስተኛ) (አንችን አስካገኝሽ እስ ክሆን ምርኮኛ) (ውስጤ ባዶም ቢሆን ነበርኩኝ ደስተኛ) (አንችን አስካገኝሽ እስ ክሆን ምርኮኛ) [Verse 1] እንዴት ቢያሱብሽ ነው አፍዞ ያስቀረኝ ልቤ አንችን ተራበ ምናል ብትመጭልኝ...እ ነይልኝ.. አቃተኝ መንገዱ ናፍቆትሽ ተጭኖኝ ነፍሴ አንቺን ተራበ ምናል ብትመጪልኝ ..... [Pre-Chorus ] የመኖሬ ተስፋ በአንቺ አይቻለሁ ካንቺ ጋር ለመኖር ውዴ ቃል እገባለሁ የመኖሬ ተስፋ በአንቺ አይቻለሁ ካንቺ ጋር ለመኖር ውዴ ቃል እገባለሁ [Chorus ] በሀገሩ ላይ ምን ቆንጆ ቢሞላ አልታየኝ አለ እኔስ ካንቺ ሌላ ካአን ካአን ካንች ሌላ እ...ሆ..... ውስዴ ባዶም ቢሆን ነበርኩኝ ደስተኛ አንችን እስካገኝሽ እስ ክሆን ምርኮኛ.. [Verse 2] ሀያል የነበረው ያጠፋጭ ፍቅራችን .(ፍቅራች) ምንም ብንለያይ አለ በልባችን ሳቅሽ ብቅ እያለ ልቤን ጤና ነሳው ልቤን ጠና ነሳው ... እኔማ ለነፍሴ ላአንድ ራሴ ሳሳው እኔማ ለነፍሴ ላአንድ ራሴ ሳሳው ....እ..አ.. [Bridge ] ብርዱ ሲመጣ ክረምቱ እኔስ ባሰብኝ ናፍቆቱ ናፍቆትሽ በርትቶ አቅም አጥቻለሁ ነይል የኔ አለም እጎዳብሻለሁ እህ...እ.... አሳስቃ ስቃ ልቤን ሰርቃ ምነው ቀረች ከኔ እርቃ አሳስቃ ስቃ ልቤን ሰርቃ ምነው ቀረች ከኔ እርቃ ..ኦ....እ...ሳቂልኝ .. ሳቂልኝ .. ሳቅ ሳቅ