ሞናሊዛየ (Monaliza) by ERERER

SongGPT
ሞናሊዛየ (Monaliza) by ERERER - Disco Jazz Pop music cover art

ሞናሊዛየ (Monaliza)

ERERER

Disco Jazz Pop

0:002:57
Lyrics
Description

[Intro ] ድንገት ድንገት አሀ ድንገት [Verse 1] ድንገት በአጋጣሚ ከቤቴ ወጥቸ ተለክፌ ቀረሁ ቆንጆ ልጅ አይቸ የቁመትሽ ማማር የውበትሽ ለዛ ደርቄ ቀረሁኝ እዲህ እደዋዛ.. ልቤን ወስዳዋለች አፍዛ አደንዝዛ እኔም አልኳት የኔ ሞናኒዛ... [Chorus ] ሞናኒዛየ...ሞናኒዛ አሀ ሞናኒዛ አቤት ቁጅና አቤት ውበት ለየት አርጎነው የፈጠራት .. [Verse 2] አይኔ እያያት ከርቀት ልቤ ይለኛል ሂድ አውራት ምን ብየ ልገራት ... አይኔ.. እዲህ ያለ ፍቅር ሳይጀመር ይቅር ይቅር... [Bridge ] የአንች ፍቅር አቅም ያሳጣል አንችን ሲያነሱብኝ እንባየ ይመጣል የአይን ፍቅር ክፋቱ የአይን ፍቅር ክፋቱ ፍቅሩ አይታወቅ በለቱ [Verse 3] ሰላሜ ነሽ ሰላሜ በአንች ፍቅር ቀረሁ ታምሜ ቀን ሌቱ ሲረዝምብኝ አንችን ሰው ሲያነሳብኝ ምናል ፍቅሬ ብትመጭልኝ ነይልኝ [Chorus ] አይኔ አይቶሻል ተመኝቶሻል እያየሽ ነው .እይኝ የኔ አማላይ ነይልኝ አይኔ አይቶሻል ተመኝቶሻል እያየሽ ነው .እይኝ የኔ አማላይ ነይልኝ [Outro ] ነይ...ልኝ.. ነይ...ልኝ.. ናፍቆትሽ ገደለኝ በሁለት አርገህ በስቴብ አርግልኝ