ሞናሊዛየ (Monaliza) 1 by ERERER

SongGPT
ሞናሊዛየ (Monaliza) 1 by ERERER - Disco Jazz Pop music cover art

ሞናሊዛየ (Monaliza) 1

ERERER

Disco Jazz Pop

0:003:50
Lyrics
Description

[Intro] ድንገት ድንገት አሀ ድንገት [Verse 1] ድንገት በአጋጣሚ ከቤቴ ወጥቸ ተለክፌ ቀረሁ ቆንጆ ልጅ አይቸ የቁመትሽ ማማር የውበትሽ ለዛ ደርቄ ቀረሁኝ እዲህ እደዋዛ ልቤን ወስዳዋለች አፍዛ አደንዝዛ እኔም አልኳት የኔ ሞናኒዛ [Chorus] ሞናኒዛየ ሞናኒዛ አሀ ሞናኒዛ አቤት ቁጅና አቤት ውበት ለየት አርጎነው የፈጠራት [Verse 2] አይኔ እያያት ከርቀት ልቤ ይለኛል ሂድ አውራት ምን ብየ ልገራት አይኔ እዲህ ያለ ፍቅር ሳይጀመር ይቅር ይቅር [Bridge] የአንች ፍቅር አቅም ያሳጣል አንችን ሲያነሱብኝ እንባየ ይመጣል የአይን ፍቅር ክፋቱ የአይን ፍቅር ክፋቱ ፍቅሩ አይታወቅ በለቱ [Verse 3] ሰላሜ ነሽ ሰላሜ በአንች ፍቅር ቀረሁ ታምሜ ቀን ሌቱ ሲረዝምብኝ አንችን ሰው ሲያነሳብኝ ምናል ፍቅሬ ብትመጭልኝ ነይልኝ [Chorus] አይኔ አይቶሻል ተመኝቶሻል እያየሽ ነው እይኝ የኔ አማላይ ነይልኝ አይኔ አይቶሻል ተመኝቶሻል እያየሽ ነው እይኝ የኔ አማላይ ነይልኝ [Outro] ነይ ልኝ ነይ ልኝ ናፍቆትሽ ገደለኝ በሁለት አርገህ በስቴብ አርግልኝ