Mona Lisa (ሞናሊዛ) by ERERER

SongGPT
Mona Lisa (ሞናሊዛ) by ERERER - Disco Pop music cover art

Mona Lisa (ሞናሊዛ)

ERERER

Disco Pop

0:003:38
Lyrics
Description

[Verse 1] ድንገት በአጋጣሚ ከቤቴ ወጥቸ ተለክፌ ቀረሁ ቆንጆ ልጅ አይቸ የቁመትሽ ማማር የውበትሽ ለዛ ደርቄ ቀረሁኝ እዲህ እደዋዛ ልቤን ወስዳዋለች አፍዛ አደንዝዛ እኔም አልኳት የኔ ሞናኒዛ [Chorus ] ሞናኒዛየ...ሞናኒዛ አሀ ሞናኒዛ አቤት ቁጅና አቤት ውበት ለየት አርጎነው የፈጠራት [Verse 2] አይኔ እያያት ከርቀት ልቤ ይለኛል ሂድ አውራት ምን ብየ ልገራት አይኔ እዲህ ያለ ፍቅር ሳይጀመር ይቅር ይቅር የአንች ፍቅር አቅም ያሳጣል አንችን ሲያነሱብኝ እንባየ ይመጣል [Bridge ] የአይን ፍቅር ክፋቱ የአይን ፍቅር ክፋቱ ፍቅሩ አይታወቅ በለቱ ሰላሜ ነሽ ሰላሜ በአንች ፍቅር ቀረሁ ታምሜ [Verse 3] ቀን ሌቱ ሲረዝምብኝ አንችን ሰው ሲያነሳብኝ ምናል ፍቅሬ ብትመጭልኝ ነይልኝ [Outro ] አይኔ አይቶሻል ተመኝቶሻል እያየሽ ነው .እይኝ የኔ አማላይ ነይልኝ አይኔ አይቶሻል ተመኝቶሻል እያየሽ ነው .እይኝ የኔ አማላይ ነይልኝ ነይ...ልኝ ነይ...ልኝ ናፍቆትሽ ገደለኝ በሁለት አርገህ በስቴብ አርግልኝ