Lijemamregn - The Dance of Love Begins 2 by Sndu

Lijemamregn - The Dance of Love Begins 2
Ethiopian Afrobeat
Sndu
Dec 3, 2025
Lijemamregn - The Dance of Love Begins 2
Ethiopian Afrobeat
[Verse 1] ያን ጊዜ ገና እንዳየሁሽ ልክ እንዳየሁሽ ሰው መሀል ልቤ ለሁለት ሲከፈል ገና አንቺን ሳይ ሳይ (ሳይ) [Pre-Chorus] ታውቆብኛል ባይኔ ላይ (ሲታይ) ሲታይ ፋቅርሽ ሲታይ (ሲታይ) (ካ) ካይኔ ላይ [Chorus] ሊጀማምረኝ ነው ፈቅር አመሉ እንዲ ነው ሊጀማምረኝ ነው ሊጀማምረኝ ነው ልቤ ሁሉ እስኪደንቀው አስከዛሬ የማላቀው ሊጀማምረኝ ነው ፈቅር አመሉ እንዲ ነው [Verse 2] ልዩ ስሜት ተሰምቶኛል አይኔ ያየውን ልቤ ይመኛል (ነይ እስኪ) አትፋረጂ በኔ አይኔ ጉድ አርጎኛል እንኳን አንቺን ቀርቶ ለራሴም ገርሞኛል [Pre-Chorus] (ነይ እስኪ) ነገር በአይን ይገባል ፋቅርም እንደዛው ነው ተነካሁኝ መሠል ሊጀማምረኝ ነው [Chorus] ሊጀማምረኝ ነው ፈቅር አመሉ እንዲ ነው ሊጀማምረኝ ነው ሊጀማምረኝ ነው ሊጀማምረኝ ነው ፈቅር አመሉ እንዲ ነው [Bridge] በምናቤ ምስላት የኔ ብትሆን ብዬ ምላት አርጎ ፈጥሮሽ እሷን መሳይ አላመንኩም በአውኔ አንቺን ሳይ አላስተባብልም ሰው ያየውን ካይኔ አውነቱን ብነግርሽ [Chorus] ሊጀማምረኝ ነው ፈቅር አመሉ እንዲ ነው ሊጀማምረኝ ነው ሊጀማምረኝ ነው ሊጀማምረኝ ነው ፈቅር አመሉ እንዲ ነው [Outro] ያን ጊዜ ገና እንዳየሁሽ ልክ እንዳየሁሽ ሰው መሀል ልቤ ለሁለት ሲከፈል ገና አንቺን ሳይ ሳይ (ሳይ)
Lijemamregn - The Dance of Love Begins
Genre
Ethiopian Afrobeat
Gist
The song narrates the blossoming of love and the emotional awakening it brings. It captures the moment when love first stirs in the heart, evoking vulnerability, desire, and the transformative power of connection.
Themes
- The inception and tender awakening of romantic love
- Emotional duality and inner conflict as the heart opens
- The intoxicating effect of love’s first impression
- Longing and the tension between self and surrender
Inspiration
Inspired by the original lyrics that poetically describe the first encounter and awakening of love within a crowded world, the song channels the rich cultural textures of Ethiopian Afrobeat to convey this intimate emotional journey. The blend of heartfelt Amharic expressions and Afrobeat rhythms underscores the dance of emotions that love initiates.
Emotional Impact
Listeners are enveloped in a warm, reflective ambiance that stirs feelings of hope, yearning, and sweet vulnerability. The song resonates as both a celebration and a tender confession, inviting the audience to relive the universal thrill of love’s delicate beginnings.