
Forward with Faith 2 by NAHOM


Forward with Faith 2
reggae,male vocals
0:003:28
NAHOM
Dec 19, 2025
Forward with Faith 2
reggae,male vocals
Lyrics
Description
[Verse 1]
ያሁኑ ስቃይ ከፊቴ ካለኝ ክብር
አይወዳደርም አይወዳደርም
የዛሬው ችግሬ ከፊት ካለኝ ደስታ
አይነጻጸርም አይነጻጸርም
ምንም አይደለም ምንም አይደለም
[Chorus]
ወደ ፊት እሄዳለሁ ወደ ፊት እዘረጋለሁ
በአምላኬ ታምኜ ለምን እፈራለሁ
ወደ ፊት እሄዳለሁ ወደ ፊት እዘረጋለሁ
የጠራኝ ጌታ ነው እኔ እሱን አምነዋለሁ
[Verse 2]
የሚታየኝን ችግር ከምንም አልቆጥርም
ከግቤ ላይ ሳልደርስ ትጥቄንም አልፈታም
ከፊቴ ያለውን እሩጫ በጥቂት ልሩጥ
ሊገታኝ ከሚፈልግ ይዞኛል የሚበልጥ
[Bridge]
ፍጻሜ ያግኘኝ በፊተኛው መንገዴ
መስቀላይ ተሰቅሎ ስቃዬን ወሰደዴ
የሚደርስብኝ መከራ ከየሱስ አይበልጥም
ወደ ዋላ አላይም አቅሜን አላጣም
[Chorus]
ያሁኑ ስቃይ ከፊቴ ካለኝ ክብር
አይወዳደርም አይወዳደርም
የዛሬው ችግሬ ከፊት ካለኝ ደስታ
አይነጻጸርም አይነጻጸርም
ምንም አይደለም ምንም አይደለም
[Outro]
ማጣት አይጨንቀኝም ማግኘት አያኮራኝም
ሁሉም ጊዜያዊ ነው ነብሴን አያታልልም
ያሁትን አይቼዋለሁ ሞከሴ ክብሬ እርሱ ነው
ብርና ወርቅ አይደለም የዘለአለም ህይወት ነው
ያሁኑ ስቃይ ከፊቴ ካለኝ ክብር
አይወዳደርም አይወዳደርም
የዛሬው ችግሬ ከፊት ካለኝ ደስታ
አይነጻጸርም አይነጻጸርም
ምንም አይደለም ምንም አይደለም
Forward with Faith
Genre
Reggae
Gist
This song narrates a journey of spiritual resilience and unwavering faith, emphasizing moving forward despite present hardships by trusting in divine guidance.
Themes
- Endurance through suffering
- Faith as a source of strength
- Overcoming fear and obstacles
- The transient nature of pain and joy
- The eternal value of spiritual life over material wealth
Inspiration
Inspired by the original Amharic lyrics, the song draws from the user's request to express steadfastness in faith amid life's trials. It captures the essence of confronting suffering with honor and choosing hope and trust in God as the path forward.
Emotional Impact
Listeners are uplifted and comforted by the song’s reassuring message, feeling empowered to face their own struggles with courage and spiritual confidence. The reggae rhythm adds a soothing, steady pulse that reinforces perseverance and positive forward momentum.