Create New Playlist

Add a cover pic of your own choice

(Optional)

Name

AI Cover Generator

4 credits

Not enough credits (0/4).

Logout

Are you sure you want to Logout?

Close

ጌታችን በድንገት ይመጣል by Ashebir

SongGPT
ጌታችን በድንገት ይመጣል by Ashebir - Gospel / Inspirational music cover art

ጌታችን በድንገት ይመጣል

Gospel / Inspirational

0:003:38
Lyrics
Description

[Verse 1] አንዘነጋ ፣ እንንቃ፣ እናስብ፣ እናስተውል!! እነሆ፣ ጌታችን ፣ በድንገት፣ ይመጣል!! በመክልት ዘሪተን ፣ መከሩን ሳንሰበስብ!! በተሰጠን ፀጋ ፣ ሳናተረፊ ነግዴን !! [Chorus ] እነሆ ...... እነሆ ..... ጌታችን ልመጣ ፣ ጊዜው ደርሷል !!!!! ሙሽራው ልወስደን፣ ከደጃችን ቆሟል። [Verse 2] ጌታዬ ማስተዋል ስጠኝ አዎን ማስተዋል አብዛልኝ ገና ሳልወለድ በስሜ ጠርቶይኛል የሰማይ መግቢያ መታወቂያ ሰጥቶኛል አልኩት አዎን መታወቂያ ሰጥቶኛል [Pre-Chorus ] ብየ ካልኩማ እኔ ካነበበኩት እሱን የተፃፈው በሱ ምን የሚል የሆን? በማለት በማሰብ ከልነቃሁት እኔ ልወሰደኝ ስመጣ ስቆም ከጎኔ [Chorus ] ጌታዬ ማስተዋል ስጠኝ አዎን ማስተዋል አብዛልኝ [Bridge ] መታወቂያ የጣልኩ የዘመኑ ተወልድ እኔ ነኝ አው እኔ ከመሓላቸው አንድ የሰማይ ወዲቆ ያላለኝ ግድ መክልቴ ጠፊቶ አላለኝም ግድ ወድቆ የቀረዉ ያ ያጠፋሁት እንዲሁ የተተወው ግድም ያላልኩት ይህ የተረሳው የእዉነት መታወቂያ ዘላለሜ ያለቤት የእኔ መለያ [Chorus ] ጌታዬ ማስተዋል ስጠኝ አዎን ማስተዋል አብዛልኝ [Outro ] ስደረስ ተራየ መሆን በደኛ ፊት ሥራየ ሰገለጥ ሰቆም በችሎት የሰማይ መዘገብ ከፈተው ስሰጡት አንባቢ ስያነብ ያለፈው ሕይወትን መክልት በመቅበር እንድሁ የኖርኩትን እንዳይሆን እርዳኝ ሥራየ የሚያስተቸኝ ለዘላለም ሞት እቶን የሚወስደኝ አቤቱ ማረኝ ከአፍህ አትቲፋኝ በንሳህ መልሰኝ ከፍትህ አታርቀኝ ከሒጥያቴ አንፃኝ አድስ አድርገኝ መተላለፈን ደምስስ ልጅህ አድረገኝ ወደ ቅድስትቱ ሐገር እየሩሳሌም አደርሰኝ። አሜን ጌታዬ ወደ ቅድስትቱ ሐገር እየሩሳሌም አደርሰኝ።