ድንገት በአጋጣሚ (Suddenly By Chance) by ERERER

SongGPT
ድንገት በአጋጣሚ (Suddenly By Chance) by ERERER - pop music cover art

ድንገት በአጋጣሚ (Suddenly By Chance)

ERERER

pop

0:002:37
Lyrics
Description

[Verse 1] ድንገት በአጋጣሚ ከቤቴ ወጥቸ ድንገት በአጋጣሚ ከቤቴ ወጥቸ ተለክፌ ቀረሁ ቆንጆ ልጅ አይቸ ተለክፌ ቀረሁ ቆንጆ ልጅ አይቸ የቁመትሽ ማማር የውበትሽ ለዛ ደርቄ ቀረሁኝ እዲህ እደዋዛ [Pre-Chorus ] አቤት ቁጅና አቤት ውበት ለየት አርጎነው የፈጠራት አይኔ እያያት ከርቀት ልቤ ይለኛል ሂድ አውራት ምን ብየ ልገራት አይኔ [Chorus ] እዲህ ያለ ፍቅር ሳይጀመር ይቅር ይቅር የአንች ፍቅር አቅም ያሳጣል አንችን ሲያነሱብኝ እንባየ ይመጣል የአይን ፍቅር ክፋቱ የአይን ፍቅር ክፋቱ ፍቅሩ አይታወቅ በለቱ [Verse 2] ሰላሜ ነሽ ሰላሜ በአንች ፍቅር ቀረሁ ታምሜ ቀን ሌቱ ሲረዝምብኝ አንችን ሰው ሲያነሳብኝ ምናል ፍቅሬ ብትመጭልኝ ነይልኝ [Bridge ] አይኔ አይቶሻል ተመኝቶሻል እያየሽ ነው .እይኝ የኔ አማላይ ነይልኝ አይኔ አይቶሻል ተመኝቶሻል እያየሽ ነው .እይኝ የኔ አማላይ ነይልኝ [Outro ] ነይ...ልኝ ነይ...ልኝ ናፍቆትሽ ገደለኝ በሁለት አርገህ በስቴብ አርግልኝ