Create New Playlist

Add a cover pic of your own choice

(Optional)

Name

AI Cover Generator

4 credits

Not enough credits (0/4).

Logout

Are you sure you want to Logout?

Close

ውስጤ ባዶም ቢሆን (Even If My Heart Was Empty) by ERERER

SongGPT
ውስጤ ባዶም ቢሆን (Even If My Heart Was Empty) by ERERER - Amharic Pop music cover art

ውስጤ ባዶም ቢሆን (Even If My Heart Was Empty)

Amharic Pop

0:003:36
Lyrics
Description

[Verse 1] ውስጤ ባዶም ቢሆን ነበርኩኝ ደስተኛ አንችን አስካገኝሽ እስ ክሆን ምርኮኛ እንዴት ቢያሱብሽ ነው አፍዞ ያስቀረኝ ልቤ አንችን ተራበ ምናል ብትመጭልኝ (ነይልኝ) ነይልኝ ነይልኝ የ....ኔ...እ.... [Chorus ] አቃተኝ መንገዱ ናፍቆትሽ ተጭኖኝ ነፍሴ አንቺን ተራበ ምናል ብትመጪልኝ ..... የመኖሬ ተስፋ በአንቺ አይቻለሁ ካንቺ ጋር ለመኖር ውዴ ቃል እገባለሁ ቃል ቃል ..ቃል (ገባለሁ) ቃል (ገባለሁ) [Verse 2] በሀገሩ ላይ ምን ቆንጆ ቢሞላ አልታየኝ አለ እኔስ ካንቺ ሌላ ካንች ...ሌላ ካንች ...ሌላ አላይም ... እ..አ.... ሀያል የነበረው ያጠፋጭ ፍቅራችን .(ፍቅራች) ምንም ብንለያይ አለ በልባችን [Pre-Chorus ] ሳቅሽ ብቅ እያለ ልቤን ጤና ነሳው ልቤን ጠና ነሳው ... እኔማ ለነፍሴ ላአንድ ራሴ ሳሳው ላአንድ ራሴ ሳሳው ....እ..አ.. [Bridge ] (ብርዱ ሲመጣ ክረምቱ) (ብርዱ ሲመጣ ክረምቱ) (እኔስ ባሰብኝ ናፍቆቱ) ..አየ... አሳስቃ ልቤን ሰርቃ ምነው ቀረች (ከኔ እርቃ) ከኔ እርቃ) ቀረች (ከኔ እርቃ) ከኔ እርቃ) ..ኦ...ኦ...እ...ሳቂልኝ .. ሳቂልኝ .. ሳቅ ሳቅ