Create New Playlist

Add a cover pic of your own choice

(Optional)

Name

AI Cover Generator

4 credits

Not enough credits (0/4).

Logout

Are you sure you want to Logout?

Close

ከኢየሱስ ጋር (Uplifting Gospel) 1 by Ashebir

SongGPT
ከኢየሱስ ጋር (Uplifting Gospel) 1 by Ashebir - Gospel (Contemporary Ethiopian Worship),Male (Teno music cover art

ከኢየሱስ ጋር (Uplifting Gospel) 1

Gospel (Contemporary Ethiopian Worship),Male (Teno

0:003:35
Lyrics
Description
oho ይሁን ከኢየሱሱ ጋር
ከመሰቀል ስር ይሁን ፥ከእግሮችህ ስር
ohoo ከሆነ ይሁን፤ ከኢየሱስ ጋር
ከሱ ጋር ይሁን፥ ዉሎ ማደር
አንዘነጋ ፣ እንንቃ፣ እናስብ፣ እናስተውል!!
እነሆ፣ ጌታችን ፣ በድንገት፣ ይመጣል!!
oom
አንዘነጋ ፣ እንንቃ፣ እናስብ፣ እናስተውል!!
እነሆ፣ ጌታችን ፣ በድንገት፣ ይመጣል!!
መክልት ዘሪተን ፣መከሩን ሳንሰበስብ!!
በተሰጠን ፀጋ ፣ሳናተረፍ ነግዴን !!
እነሆ ...... እነሆ .....
ጌታችን ልመጣ ፣ ጊዜው ደርሷል !!!!!
ሙሽራው ልወስደን፣ ከደጃችን ቆሟል።
እነሆ ...... እነሆ .....
ጌታችን ልመጣ ፣ ጊዜው ደርሷል !!!!!
ሙሽራው ልወስደን፣ ከደጃችን ቆሟል።
እናንተ መኳንንቶች፥ በሮችን ክፈቱ
እናንተ ብሩካኒ ፥ ደጆችን ክፈቱ
የክቡር ንጉሥ ይግባ
የዘላለም አባት ይግባ
ይህ የክቡር ንጉሥ ማነው
በሰልፍ ኃያል እግዚአብሔር ነው፥ ።
የጭፍሮች አምላክ እግዚአብሔር ነው
ሀያል ነው እርሱ ሀያል ፥ በሀይል የበረታ
ጌታ ነዉ እርሱ ጌታ፥ የጌቶች ጌታ
ብርቱ ነው እርሱ ፤ብርቱ ሁሉን የረታ።
ohoo ይሁን ከኢየሱስ ጋር
ከመሰቀል ስር ይሁን ፥ከእግሮችህ ስር
Ohoo ከሆነ ይሁን፤ ከኢየሱስ ጋር
ከሱ ጋር ይሁን፥ ዉሎ ማደር
እርሱ ባሕሮች መሥርቶአታልና፥
እርሱ ፈሳሾችም አጽንቶአታልና።
ቀን ለቀን ታወጣለች ነገርን ፥
ሌሊትም ለሌሊት እውቀትን
ፍጥረት የእጅህ ስራን
ይናገራል ያወራል
ለአንተ ያዜማል
ይናገራል ያወራል
ለአንተ ያዜማል።
በክሩበል ላይ የተቀመጠው
የክብር አክልል የተጫንከው
ና ቶሎ ና ናፍቆታችን
ና ቶሎ ና ሙሽራችን
ና ቶሎ ና መኖሪያችን
ወደ ዘላለማዊ ቤት
ሰላም ሁሉ ያለበት
ከብርህ ብርሃን የሆነበት
ሐገሬ አደርሰኝ
ጌታችን ና ቶሎ ና
ወደ ዘላለማዊ ቤት
ሰላም ሁሉ ያለበት
ከብርህ ብርሃን የሆነበት
ሐገሬ አደርሰኝ
ወደ ቅድስትቱ ሐገር እየሩሳሌም አደርሰኝ
amen geta hoyiii tolo naa
amen geta hoyiii tolo naa