Create New Playlist

Add a cover pic of your own choice

(Optional)

Name

AI Cover Generator

4 credits

Not enough credits (0/4).

Logout

Are you sure you want to Logout?

Close

አትለፈኝ ጌታ - Call From the Depths by Ashebir

SongGPT
አትለፈኝ ጌታ - Call From the Depths by Ashebir - Gospel music cover art

አትለፈኝ ጌታ - Call From the Depths

Gospel

0:003:43
Lyrics
Description

[Verse 1] በቃል ወደ አንተ እጮሃለሁ በቃል ልመናዬን አሰማለሁ አትለፈኝ ጌታ አትለፈኝ አትለፈኝ ኢየሱስ አትለፈኝ [Verse 2] አቤቱ አንተን ከጥልቅ ጠራው ጬሄቴን ስማ ልመናዬን አድምጥ oommi ምንም አልጎደለም ሙሉ ነበረ ስኖር ያኔ በአባቴ ቤትህ [Pre-Chorus ] ቤቱን ትቼ ወጣሁ ድርሻዬን ይዤ ቃሉን ሳልጠብቅ ተጓዚኩ ወደ ሩቅ ያለኝ መስሎኝ በቂ ትዕዛዝ ሕጉን ንቄ ግን በመሐል መንገድ ከዳኝ በርሃብም ጎዳኝ [Chorus ] አባቴን..... አሰብኩ በዚያ ምድሬ በዳ ስርዓቱን ተምሬ ትዕዛዙን ለማክበር በተሰበሬው ልቤ ወድቄ እግሩ ስር አቤቱ መልሰኝ ቤትህን እሻለሁኝ እንደ ባርያ ልሁን ከአንተ ጋር አኑረኝ [Bridge ] እንደ ቃል ማረኝ ቸርነት ይምጣልኝ በህይወት ይሚያኖረኝ ከአእላፋ ዎርቅ እና ብረ አንተ ትሻላለህ በአንቴ ደስ ይለኛል [Verse 3] በመንገድ ዳረ እንደ ወትሮው የእለት የጉርሻ ልለምን ዎጣዉ ጆሮዬ እንግዳ ኮቴ ተሰማዉ ዉስጤ አወቀ ጠረንህን ለየ መኣዛህ ሸትቶኝ አብዚቼ ጮሁ [Outro Chorus] ዳዊት ልጅ ማሬኝ አትእለፈኝ ማየት እሻለሁ አትእለፈኝ በእጆችህም ዳስሰኝ አትእለፈኝ አንተን አወቁሄ አትእለፈኝ መኣዛህን ሽተትኩህ አትእለፈኝ [Final Chant] በቃል ወደ አንተ እጮሃለሁ በቃል ልመናዬን አሰማለሁ አትለፈኝ ጌታ አትለፈኝ አትለፈኝ ኢየሱስ አትለፈኝ [English Verse ] ummmmm.oohhh God calls you from the depths Hear my cry, listen to my plea May goodness come to me It keeps me a You are better I like you [Refrain] Father, don't leave me Father, don't leave me Father, don't leave me [End]