Create New Playlist

Add a cover pic of your own choice

(Optional)

Name

AI Cover Generator

4 credits

Not enough credits (0/4).

Logout

Are you sure you want to Logout?

Close

አለም ጥላኝ 2 by C.T.G

SongGPT
አለም ጥላኝ 2 by C.T.G - Hip-Hop,both vocals music cover art

አለም ጥላኝ 2

Hip-Hop,both vocals

0:002:05
Lyrics
Description
አለም ጥላኝ ሂዳ
በጠዋት በዚያ ማለዳ
ኑሮብኝ እንዳይሆን እዳ
ቀን ያልፋል ሲሉ
ሲያፅናኑ ሠውን ሲያባብሉ
ቀን ያለፋኝ እኔን
ቀርበው ባዩት አሁን
አልሆንልኝ ብሎ ቀንበቀን
ስፈልግ ስሻ ሠው መሆን
እንቢ ያለኝ እኔን ገፍቶ
ጥሮ መና መሆን ጠፍቶ
ሊታወቅ አይችልም በቀላሉ ተገምቶ
የእኔን አይነት
ላላገኝ በድንገት
መፈለጉ ጥቅም አልባ ውጤት
ያው ስኖር በአለም
ከጠፋሁ ጭራሽ እλመ ድርግም
ልታይ አልችል ከሌለ ብርሃን
ተመስገን ላላጣቴ
ያለኝን
ባለው ሬ፪
የሬ፪
ፈጥሬ
ድሬ