Create New Playlist

Add a cover pic of your own choice

(Optional)

Name

AI Cover Generator

4 credits

Not enough credits (0/4).

Logout

Are you sure you want to Logout?

Close

ምናል ብትመጪልኝ (If Only You'd Come) 1 by ERERER

SongGPT
ምናል ብትመጪልኝ (If Only You'd Come) 1 by ERERER - Amharic R&B Ballad music cover art

ምናል ብትመጪልኝ (If Only You'd Come) 1

Amharic R&B Ballad

0:003:01
Lyrics
Description
[Verse 1]
እንዴት ቢያሱብሽ ነው
አፍዞ ያስቀረኝ
ምናል ብትመጭልኝ (ነይልኝ)
ምናል ብትመጭልኝ
ምናል ብትመጭልኝ
የ....ኔ...እ....
[Chorus]
አቃተኝ መንገዱ ናፍቆትሽ ተጭኖኝ
ነፍሴ አንቺን ተራበ
ምናል ብትመጪልኝ
ምናል ብትመጪልኝ
ምናል ብትመጪልኝ
[Verse 2]
የመኖሬ ተስፋ በአንቺ አይቻለሁ
ካንቺ ጋር ለመኖር
አየ...እ..
ውዴ ቃል እገባለሁ
ቃል ቃል ቃል (ገባለሁ)
ቃል እገባለሁ
ቃል እገባለሁ
[Verse 3]
በሀገሩ ላይ ምን ቆንጆ
ቢሞላ አልታየኝ አለ
እኔስ ካንቺ ሌላ
ካንች ሌላ
ካንች ሌላ
ካንች ሌላ አላይም
እ..አ....
[Bridge]
ሀያል የነበረው
ያጠፋጭ ፍቅራችን (ፍቅራች)
ምንም ብንለያይ
አለ በልባችን እ እ
ሳቅሽ ብቅ እያለ
ልቤን ጤና ነሳው
ልቤን ጠና ነሳው
እኔማ ለነፍሴ
ላአንድ ራሴ ሳሳው
እ..አ..
[Verse 4]
ብርዱ ሲመጣ ክረምቱ
እኔስ ባሰብኝ ናፍቆቱ
አየ...
[Outro]
አሳስቃ ልቤን
ሰርቃ ምነው
ቀረች (ከኔ እርቃ) ከኔ (እርቃ)
ከኔ እርቃ
ከኔ እርቃ
ኦ...ኦ...እ...እ እ እ