Create New Playlist

Add a cover pic of your own choice

(Optional)

Name

AI Cover Generator

4 credits

Not enough credits (0/4).

Logout

Are you sure you want to Logout?

Close

ልባም ሴት (Wise Woman) 2 by Dav

SongGPT
ልባም ሴት (Wise Woman) 2 by Dav - Gospel music cover art

ልባም ሴት (Wise Woman) 2

Gospel

0:002:58
Lyrics
Description
[Verse 1]
ተፈጥሬ በአምሳሉ
የምኖር ነኝ እንደ ቃሉ
ህግጋቱን የምፈራ
ልበ ንፁህ የምራራ
የእሱ ልጅ ነኝ እስትንፋሱ
ጌታ የእኔ፤ እኔም የእሱ
ስለባረከኝ ቅዱስ መንፈሱ
[Chorus]
ልባም ሴት ነኝ ጥበበኛ
እኔ አገልጋይ እሱ ዳኛ
ልባም ሴት ነኝ ታማኝ ለጌታዬ
ከክፋት የራኩኝ ንፁህ ልቦናዬ
አልፈራም ከጌታ ጋር ሆኜ
እኖራለሁ በከፍታ በቃሉ ታምኜ
[Verse 2]
ከእኔ ጋር ነውና የእኔ ጌታ
ከፍ እላለሁ በከፍታ
ደግፎኛል እንዳልወድቅ በዝቅታ
እከብራለሁ ገና በእሱ ይሁንታ
[Pre-Chorus]
እከብራለሁ... በኢየሱስ እከብራለሁ
በማድረጉ እተማመናለሁ
አዎ ገና በከፍታ እከብራለሁ
በእኔ ጌታ፤ በኢየሱስ እመካለሁ
[Chorus]
ልባም...ልባም ሴት ነኝ
ልቦናዬ የበራልኝ
ብርሃን ነው ልቦናዬ
አመየሱስ ነው ከፍታዬ
[Bridge]
አሜን እኔ በአንተ እከብራለሁ
ጌታዬ አንተን አመሰግናለሁ
በከፍታ ከፍ ብየ እበራለሁ
በኢየሰሱ እተማመናለሁ!
[Chorus]
ልባም...ልባም ሴት ነኝ
በጌታ የተመረጥኩኝ
ተንበርክኬ አመሰገንኩ
በፍቅርህ በረከት ስለተባረኩ
በምህረትህ እኔን መርተህ
ሁሉንተናዪ ኢየሱስ አንተ ነህ!
[Outro]
አመሰግንሃለሁ የኔ ጌታ
ስለባረከኝ በከፍታ
የእኔ ኢየሱስ የእኔ ጌታ
ሁሌም ክብርልኝ የኔ ጌታ